News

በዩናይትድ ኪንግደም ከሚገኙ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

በለንደን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ በዩናይትድ ኪንግደም እና አየርላንድ ሪፐብሊክ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ የበይነ መረብ ውይይት አደረገ። በውይይቱ ወቅት ወደ 100 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የተሳተፉ ሲሆን በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ ታላላቅ ፕሮጀክቶች እና ቀጣይ የልማት አቅጣጫዎች እንዲሁም ወቅታዊ ተግዳሮቶች ተዳሰዋል:: ተሳታፊዎቹ ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ያላቸውን ቁርጠኝነት በማረጋገጥ፣ ከኤምባሲው ጋር በቅርበት በመተባበር ለሀገራዊ ልማት የበኩላቸውን ለማበርከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በለንደን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ በዩናይትድ ኪንግደም እና አየርላንድ ሪፐብሊክ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ የበይነ መረብ ውይይት አደረገ።በውይይቱ ወቅት ወደ 100 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የተሳተፉ ሲሆን በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ ታላላቅ ፕሮጀክቶች እና ቀጣይ የልማት አቅጣጫዎች እንዲሁም ወቅታዊ ተግዳሮቶች ተዳሰዋል::ተሳታፊዎቹ ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ያላቸውን ቁርጠኝነት በማረጋገጥ፣ ከኤምባሲው ጋር በቅርበት በመተባበር ለሀገራዊ ልማት የበኩላቸውን ለማበርከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።

More from the Embassy

News

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐑𝐞𝐚𝐟𝐟𝐢𝐫𝐦𝐬 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐢𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐭𝐨 𝐆𝐥𝐨𝐛𝐚𝐥 𝐂𝐥𝐢𝐦𝐚𝐭𝐞 𝐀𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧

H.E. Ambassador Biruk Mekonnen, Head of Mission of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in London, delivered remarks on Ethiopia’s preparations to host COP32 in 2027 and its commitment to global climate action at a discussion forum titled “Countdown to COP31: Accelerating Action in a World of Extremes.”