Embassy of Ethiopia
እርስዎን ወክሎ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳዮችን የሚከታተል ሰው(ዎች) ወይም ተወካይ ለመሾም ከፈለጉ የውክልና ስልጣን ያስፈልግዎታል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር በዓለም ዙሪያ በኢምባሲና ቆንጽላ ጽህፈት ቤት በኩል የሚሰጡ የውክልና ስልጣን አገልግሎት የኦንላይን አገልግሎት መስጫ አማራጮችን አቅርቧል። በመሆኑም የኦንላይን አገልግሎትን https://digitalmofa.com ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለኢትዮጵያዊያን
ለትውልድ ኢትዮጵያዊያን
Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.